ጤና ይስጥልን፤ ከከይር ቮክስ አፍሪካ የዕለቱን ከይር ዜናዎች ይዘን መጥተናል፤ አብራችሁን ቆዩ:-
በቅድሚያ ዋና ዋና ርዕሶችም፡-
1. በማዕከላዊ_ሱዳን በጎርፍ ምክንያት ከ4,000 በላይ ሰዎች ሲፈናቀሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶች መውደማቸው ተነገረ
2. የ12ኛ ክፍል ፈተናን ከተፈተኑት 585, 882 ተማሪዎች መካከል 50 በመቶና በላይ ውጤት ያስመሰገቡት 49,214 ብቻ ናቸው
3. ገንዘብ ሚንስቴር፣ በንግድ ዘርፍ የተሠማሩ አካላት በሞተር ኃይል የሚንቀሳቀሱ ጀልባዎችን ላንድ ዓመት ያህል ከቀረጥና ከታክስ ነጻ እንዲያስገቡ ፈቅዷል
4. በዲጂታል ዘመን በተማሪ ህይወት ላይ ትልቅ ተፅእኖ ከሚያሳድረው አንዱ ማህበራዊ ሚድያ ሲሆን እንደ ፦ ቲክቶክ፤ ኢንስታግራም፤ ፌስቡክ፤ X፤ ቴሌግራም እና መሰል መተግበሪያዎችን ያለ አግባብ መጠቀም ትኩረትን ይቀንሳል፣ የአካዳሚክ አፈጻጸምን ያዳክማል፣ ጭንቀትና መሰል አሉታዊ የሆኑ ውጤቶችን ያመጣል ተብሏል
5. በአማራ ክልል ከ51 በላይ የማዕድን አይነቶች ተለይተው ጥቅም ላይ ለማዋል እየተሠራ መኾኑ ተገለፀ
#12ኛንያለፉ49ሺህ
#12ኛተማሪዎች
#EthiopianGrade12Results
#49ሺህብቻ
#12ኛውጤት
#EthiopiaEducation
#አማራክልልማዕድናት
#AmharaMinerals
#EthiopiaMining
#አማራሀብት
#EthiopiaResources
#MiningNews
#ልጆችናማህበራዊሚዲያ
#ChildrenAndSocialMedia
#KidsSocialMedia
#SocialMediaEffects
#ህፃናትእናሚዲያ
#DigitalParenting
#ነፃጀልባዎች
#TaxFreeBoats
#EthiopiaBoats
#DutyFreeEthiopia
#ጀልባዎችንግድ
#MaritimeEthiopia
#keyirvoxafrica
#keyirnews